ዘፈን

“ዘፋኝነት” የሥጋ ሥራ ነው፡፡(ገላ.5፥21) የሥጋን ሥራ የሚያደርግ ሁሉ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም፡፡ (1ቆሮ. 6፥11) በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግስትም ርስት የለውም፡፡(ኤፌ.5፥5)፡፡እርግጥ ነው በቀደመው ዘመን ሁላችን የኃጢአት ባርያዎች፤ የሞትም አገልጋዮች ነበርን፡፡ ነገር ግን … [Read more…]

መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ

++++መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ+++++ አንድ አገልጋይ በመንፈሳዊ ሕይወቱ እየተጠቀመ መሆኑ የሚታወቀው የአገልግሎት ዘመኑ እየጨመረ ሲሄድ ትኅትናው እየጨመረ ከመጣ ነው፡፡ የአገልግሎት ብርታትና ጥንካሬ በዕውቀት መጨመር ወይም በታዋቂነት ብዛት ብቻ አይለካም፡፡ ብዙ ቦታዎችን … [Read more…]

የህጻናትና ወጣቶች የሰንበት ትምህርት

“ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለ ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።”[ምሳ.፳፪፥፮] የህጻናትና ወጣቶች የሰንበት ትምህርት ———- በሰንበት ትምህርት ቤታችን ከ200 በላይ ተማሪዎችን ስናስተምር መቆየታችን ይታወቃል። ይሁን እንጂ ወቅቱ ያመጣው ፈተና(ኮሮና ቫይረስ) ሳይበግራቸው … [Read more…]

አቡነ_ታዴዎስ_ዘጽላልሽ 

✝✞✝ ወበዛቲ ዕለት ተወልደ አብ ክቡር አረጋዊ፡ ወሰማዕተ ጽድቅ አቡነ ታዴዎስ ዘጽላልሽ፡፡ በዚህች ዕለት ኢትዮጵያዊው ፃድቅ አቡነ ታዴዎስ ተወለዱ ✝✞✝ ✝ #አቡነ_ታዴዎስ_ዘጽላልሽ ✝ ✝ትውልድ ሀገራቸው ጽላልሽ (ዞረሬ) ነው። አባታቸው ሮማንዮስ እናታቸው ማርታ ይባላሉ። አባታቸው … [Read more…]

አንተ አላመሰግንም ብትል ዘማሪ ፍጡር ፈጠርኩብህ

#አንተ #አላመሰግንም #ብትል #ዘማሪ #ፍጡር #ፈጠርኩብህ ቅዱስ ያሬድ ሲታሰብ በሁላችን ኅሊና ውስጥ ወይም በሁላችንም ዕውቀት ውስጥ የሚመጣው ‹‹ዜማ›› የሚለው ቃል ነው፡፡ የቅዱስ ያሬድ ዝርዝር ታሪክና ያበረከተው ሰፊ አስተዋፅኦ በተወሰኑ ካህናትና ምእመናን ቢታወቅም በአብዛኛው ምእመናን ዘንድ … [Read more…]

አቡነ ሃብተ ማርያም ጻድቅ

+✝” አቡነ ሃብተ ማርያም ጻድቅ “✝+ =>እኒህ ጻድቅ የሃገራችን ኮከበ ገዳም ናቸው:: “ጽድቅና ትሩፋት እንደ ሃብተ ማርያም” እንዲሉ አበው:: ባሕር ከሆነ ጣዕመ ሕይወታቸው ጥቂቱን ለበረከት እንካፈል:: +ጻድቁ መካነ ሙላዳቸው ሽዋ … [Read more…]

ጥር 19 ቅዱስ ገብርኤል

ጥር 19 ወርሐዊ የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ ቀን የተከበሩት አባት እንዲህ ብለው ጠየቁ፤ መላእክት እንደ ሰው የሚታጠፍ እና የሚዘረጋ እግረ ሥጋ የላቸውም፤ ታዲያ መላኩ ቅ/ገብርኤል እኔ በእግዚአብሔር ፊት “የምቆመው” ገብርኤል … [Read more…]

ጥር​ ​፳፩​ ​የእመቤታችን​ ​በዓለ​ ​ዕረፍት (​አስተርእዮ​ ​ማርያም)

ጥር​ ​፳፩​ ​የእመቤታችን​ ​በዓለ​ ​ዕረፍት (​አስተርእዮ​ ​ማርያም) በቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ” አስተርእዮ ማርያም “ አስተርእዮ ማለት መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። ቃሉ አስተርአየ ታየ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ጌታችን መድኀኒታችን … [Read more…]