እንኳን ወደ ፊላደልፊያ ደብረ ገነት ቅዱስ አማኑኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርሰቲያን ድህረገፅ በሰላም መጡ

ደብረ ገነት ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን በፊላደልፊያና አካባቢው ያሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮችን ለማገልገል የተመሰረተ ቤተክርስትያን ነው። ቤተክርስትያናችን ለሁሉም ሰው ክፍት ሲሆን የእግዚአብሔርን ስም በቅዳሴ፣ ጸሎት እና መዝሙር ለማመስገን ዘወትር ቤተክርስቲያን ጥሪዋን በቅድስት ስላሴ ስም ታስተላልፋለች። በድህረ ገፁ የተለያዩ ጠቃሚ ጦማሮችንና መረጃዎችን ያገኙበታል። የተለያዩ የአገልግሎት ቅፆች ይዟል። መልካም ጌዜ ይሁንልዎት።

 

Welcome to Philadelphia Debre Genet Kidus Amanuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Website

We, the followers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Religion residing in Philadelphia, PA and its surrounding areas, dedicate this website for sharing information and inspirational messages consistent with the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church’s faith, values, and traditions. The Church is open to anyone who would like to worship in the name of Our Lord, the Son and the Holy Spirit. We invite you all to join us and worship God in Trinity. MayGod The Almighty Bless Us All.

“የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” ትንቢተ ኢዩኤል ፪ ፤፫፪