ዝግጅቶች/Events

Upcoming events 

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በወር ውስጥ ያሉትን እያንዳንዱን ቀናት በጌታችን፣ በእመቤታችን፣ በመላእክትና በቅዱሳን ሰይማቸዋለች።

እነዚህ ቀናት በየወሩ እንደ በአል ታስበው ይውላሉ፡፡ ታቦተ ሕግ ወጥቶ በዓመት አንድ ወይም ሁለት ጊዜ በድምቀት  ይከበራል።

የቀን ቁጥር ወርሃዊ በዓላት / ቀናት ስያሜዎች
፩/1 ልደታ፣ ራጉኤል፣ ኤልያስ
፪/2 ታዴዎስ ሐዋርያ፣ ኢዮብ ጻድቅ
፫/3 በዓታ ማርያም፣ ዜና ማርቆስ፣ ነአኩቶ ለአብ
፬/4= ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
፭/5 ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
፮/6 ኢየሱስ፣ ቁስቋም፣ አርሴማ ቅድስት
፯/7 ሥላሴ፣ ፊሊሞን፣ አብላንዮስ
፰/8 ማቴዎስ፣ ዮልያኖስ፣ አባ ኪሮስ
፱/9 ቶማስ ሐዋርያ፣ እንድርያስ ሐዋርያ፣ አውሳብዮስ፣ አርባ ሰማዕታት
፲/10 በዓለ መስቀሉ ለእግዚእነ
፲፩/11 ሃና ወኢያቄም፣ ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት
፲፪/12  ቅዱስ ሚካኤል፣ ክርስቶስ ሠምራ
፲፫/13 እግዚአብሔር አብ፣ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት
 ፲፬/14 አባ አረጋዊ፣ አባ ገብረ ክርስቶስ፣ ድምጥያኖስ ሰማዕት
፲፭/15 ቂርቆስና ኢየሉጣ፣ ስልፋኮስ
፲፮/16 ኪዳነ ምሕረት፣ ሚካኤል ጳጳስ
፲፯/17 ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ሉቃስ ዘዓምደ ብርሃን
፲፰/18 ፊልጶስ ሐዋርያ፣ ኤስድሮስ ሰማዕት፣ ኤዎስጣጤዎስ ሰማዕት
፲፱/19 ቅዱስ ገብርኤል፣ አርቃዲዎስ
፳/20 ጽንሰታ ለማርያም፣ ነቢዩ ኤልሳ፣ ሐጌ ነቢይ፣ አባ ሰላማ መተርጉም
፳፩/21 በዓለ እግዝእትነ ማርያም
፳፪/22 ቅዱስ ዑራኤል፣ ያዕቆብ ምሥራቃዊ፣ ደቅስዮስ
፳፫/23 ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለጊኖስ ሰማዕት
፳፬/24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት
፳፭/25 መርቆሬዎስ፣ አኒፍኖስ
፳፮/26 ሆሴዕ ነቢይ፣ ሳዶቅ ሰማዕት
፳፯/27 መድኃኔዓለም፣ ሕዝቅያስ ነቢይ፣ አባ ዮሐንስ
፳፰/28 አማኑኤል፣ ቆስጠንጢኖስ፣ አብርሃም 2 Value 28
፳፱/29 በዓለ ወልድ፣ ሳሙኤል ዘወገግ
፴/30 ማርቆስ ወንጌላዊ