መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ
++++መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ+++++ አንድ አገልጋይ በመንፈሳዊ ሕይወቱ እየተጠቀመ መሆኑ የሚታወቀው የአገልግሎት ዘመኑ እየጨመረ ሲሄድ ትኅትናው እየጨመረ ከመጣ ነው፡፡ የአገልግሎት ብርታትና ጥንካሬ በዕውቀት መጨመር ወይም በታዋቂነት ብዛት ብቻ አይለካም፡፡ ብዙ ቦታዎችን … [Read more…]
++++መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ+++++ አንድ አገልጋይ በመንፈሳዊ ሕይወቱ እየተጠቀመ መሆኑ የሚታወቀው የአገልግሎት ዘመኑ እየጨመረ ሲሄድ ትኅትናው እየጨመረ ከመጣ ነው፡፡ የአገልግሎት ብርታትና ጥንካሬ በዕውቀት መጨመር ወይም በታዋቂነት ብዛት ብቻ አይለካም፡፡ ብዙ ቦታዎችን … [Read more…]
“ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለ ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።”[ምሳ.፳፪፥፮] የህጻናትና ወጣቶች የሰንበት ትምህርት ———- በሰንበት ትምህርት ቤታችን ከ200 በላይ ተማሪዎችን ስናስተምር መቆየታችን ይታወቃል። ይሁን እንጂ ወቅቱ ያመጣው ፈተና(ኮሮና ቫይረስ) ሳይበግራቸው … [Read more…]
✝✞✝ ወበዛቲ ዕለት ተወልደ አብ ክቡር አረጋዊ፡ ወሰማዕተ ጽድቅ አቡነ ታዴዎስ ዘጽላልሽ፡፡ በዚህች ዕለት ኢትዮጵያዊው ፃድቅ አቡነ ታዴዎስ ተወለዱ ✝✞✝ ✝ #አቡነ_ታዴዎስ_ዘጽላልሽ ✝ ✝ትውልድ ሀገራቸው ጽላልሽ (ዞረሬ) ነው። አባታቸው ሮማንዮስ እናታቸው ማርታ ይባላሉ። አባታቸው … [Read more…]
Feasts of Ginbot 25 ✞✞✞On this day we commemorate the Departure of Our Mother Saint Salome and the Feast of the Oil of Chrism (The Holy Myron)✞✞✞ ✞✞✞In the name … [Read more…]
#አንተ #አላመሰግንም #ብትል #ዘማሪ #ፍጡር #ፈጠርኩብህ ቅዱስ ያሬድ ሲታሰብ በሁላችን ኅሊና ውስጥ ወይም በሁላችንም ዕውቀት ውስጥ የሚመጣው ‹‹ዜማ›› የሚለው ቃል ነው፡፡ የቅዱስ ያሬድ ዝርዝር ታሪክና ያበረከተው ሰፊ አስተዋፅኦ በተወሰኑ ካህናትና ምእመናን ቢታወቅም በአብዛኛው ምእመናን ዘንድ … [Read more…]
+✝” አቡነ ሃብተ ማርያም ጻድቅ “✝+ =>እኒህ ጻድቅ የሃገራችን ኮከበ ገዳም ናቸው:: “ጽድቅና ትሩፋት እንደ ሃብተ ማርያም” እንዲሉ አበው:: ባሕር ከሆነ ጣዕመ ሕይወታቸው ጥቂቱን ለበረከት እንካፈል:: +ጻድቁ መካነ ሙላዳቸው ሽዋ … [Read more…]
1/ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አይኑርህ። (ዘፀ 20÷1_6)2/ የ አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ። ( ዘፀ 20÷7)3/ በባልንጀራህ ላይ በሀሰት አትመስክር። (ዘፀ 20÷8)4/ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ( ዘፀ 20 … [Read more…]
ጥር 19 ወርሐዊ የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ ቀን የተከበሩት አባት እንዲህ ብለው ጠየቁ፤ መላእክት እንደ ሰው የሚታጠፍ እና የሚዘረጋ እግረ ሥጋ የላቸውም፤ ታዲያ መላኩ ቅ/ገብርኤል እኔ በእግዚአብሔር ፊት “የምቆመው” ገብርኤል … [Read more…]
ጥር ፳፩ የእመቤታችን በዓለ ዕረፍት (አስተርእዮ ማርያም) በቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ” አስተርእዮ ማርያም “ አስተርእዮ ማለት መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። ቃሉ አስተርአየ ታየ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ጌታችን መድኀኒታችን … [Read more…]
An Introduction to Orthodox Spirituality George C. Papademetriou Introduction The sources of Orthodox spirituality are the Holy Scriptures, sacred Tradition, the dogmatic definitions of the Ecumenical Synods, and the spiritual … [Read more…]