የቅዱስ ሚካኤል ክብር

የቅዱስ ሚካኤል ክብር በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ❖ መልአክ የሚለው የግእዝ ቃል ሲኾን “ለአከ” ማለት (ላከ) ማለት ነው፤ ስለዚኽ መልአክ ማለት መልእክተኛ ማለት ነው፤ ይኸውም ሰው የጸለየውን ጸሎት ያቀረበውን … [Read more…]

እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

††† እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† … [Read more…]

ኅዳር 15 የቅዱስ ሚናስ በዓለ ዕረፍት

[ ] በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ (በድጋሚ ፓስት የተደረገ) ቅዱስ ሚናስ በመላው ዓለም በተለይ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእጅጉ የሚወደድ ተአምር አድራጊው (wonder-worker) በመባል የሚታወቅ … [Read more…]

የበገና ታሪካዊ አጀማመር

የበገና ታሪካዊ አጀማመር #አሰራር #አጀማመር #ትርጉም #አገልግሎት #ጥቅም በገና በተወጠሩ ክሮች የሚሰራ የኢትዮጵያ ጥንታዊ የዜማ መሳሪያ ነው። በገና ሌላው ስሙ በግዕዝ እንዚራ ተብሎ ይጠራል። ቁመቱ ረዘም ገበታው ሰፋ ያለ ከ … [Read more…]

ዘፈን

“ዘፋኝነት” የሥጋ ሥራ ነው፡፡(ገላ.5፥21) የሥጋን ሥራ የሚያደርግ ሁሉ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም፡፡ (1ቆሮ. 6፥11) በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግስትም ርስት የለውም፡፡(ኤፌ.5፥5)፡፡እርግጥ ነው በቀደመው ዘመን ሁላችን የኃጢአት ባርያዎች፤ የሞትም አገልጋዮች ነበርን፡፡ ነገር ግን … [Read more…]

መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ

++++መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ+++++ አንድ አገልጋይ በመንፈሳዊ ሕይወቱ እየተጠቀመ መሆኑ የሚታወቀው የአገልግሎት ዘመኑ እየጨመረ ሲሄድ ትኅትናው እየጨመረ ከመጣ ነው፡፡ የአገልግሎት ብርታትና ጥንካሬ በዕውቀት መጨመር ወይም በታዋቂነት ብዛት ብቻ አይለካም፡፡ ብዙ ቦታዎችን … [Read more…]