የቅዱስ ሚካኤል ክብር

የቅዱስ ሚካኤል ክብር በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ❖ መልአክ የሚለው የግእዝ ቃል ሲኾን “ለአከ” ማለት (ላከ) ማለት ነው፤ ስለዚኽ መልአክ ማለት መልእክተኛ ማለት ነው፤ ይኸውም ሰው የጸለየውን ጸሎት ያቀረበውን … [Read more…]

እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

††† እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† … [Read more…]

ቅዱስ ፊልዾስ_ሐዋርያ: ኤላውትሮስ እና ለደናግል_አጥራስስ_ወዮና

✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ✞✞✞ እንኩዋን ለቅዱስ ፊልዾስ_ሐዋርያ: ለቅዱስ ኤላውትሮስ እና ለደናግል_አጥራስስ_ወዮና ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ ” ቅዱስ ፊልዾስ_ሐዋርያ “ … [Read more…]

ኅዳር 15 የቅዱስ ሚናስ በዓለ ዕረፍት

[ ] በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ (በድጋሚ ፓስት የተደረገ) ቅዱስ ሚናስ በመላው ዓለም በተለይ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእጅጉ የሚወደድ ተአምር አድራጊው (wonder-worker) በመባል የሚታወቅ … [Read more…]

[ከተላላፊ በሽታ እንዴት እንጠበቅ?]

[ከተላላፊ በሽታ እንዴት እንጠበቅ?] ✍️ ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ Megabe Haddis Rodas Tadese ❤️ በዓለም ላይ የሚነሡት አብዛኞቹ ተላላፊ በሽታዎች በቅዱስ መጽሐፍ የተከለከሉት እንስሳትን፣ አራዊትንና አዕዋፍን በመመገብ የመጡ እንደሆኑ፤ እነርሱንም በድናቸውን … [Read more…]

ዘፈን

“ዘፋኝነት” የሥጋ ሥራ ነው፡፡(ገላ.5፥21) የሥጋን ሥራ የሚያደርግ ሁሉ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም፡፡ (1ቆሮ. 6፥11) በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግስትም ርስት የለውም፡፡(ኤፌ.5፥5)፡፡እርግጥ ነው በቀደመው ዘመን ሁላችን የኃጢአት ባርያዎች፤ የሞትም አገልጋዮች ነበርን፡፡ ነገር ግን … [Read more…]