1/ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አይኑርህ። (ዘፀ 20÷1_6)
2/ የ አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ። ( ዘፀ 20÷7)
3/ በባልንጀራህ ላይ በሀሰት አትመስክር። (ዘፀ 20÷8)
4/ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ( ዘፀ 20 ÷12)
5 / አባትና እናትህን አክብር። (ዘፀ 20÷13)
6/ አትግደል። (ዘፀ 20÷4)
7 / አታመንዝር። (ዘፀ 20÷15)
8/ አትስረቅ። (ዘፀ 20÷16)
9/ ባልንጀራህን እንደ እራስህ ውደድ። ( ዘፀ 20÷17)
10/ የባልንጀራህን ሚስት አትመኝ። ( ዘለዌ 19÷18)
ስድስቱ ቃላተ-ወንጌል
1/ ለተራበ ማብላት፣ ማቴ( 25÷35)
2 /የተጠማ ማጠጣት፣ ማቴ(25 ÷3)
3 / እንግዳ መቀበል፣ ማቴ( 25 ÷ 35)
4 / የታረዘ ማልበስ፣ ማቴ ( 25_ 35)
- /የታመመን ማየት፣ ማቴ( 25÷36)6/ የታሰረ መጠየቅ፣ ማቴ(25÷36)
ስድስቱ ህግጋተ-ወንጌል
1/ በወንድምህ ላይ በከንቱ አትቆጣ። (ማቴ 5÷22_17
2/ ወደ ሴት አትመልከት በልብህም አታመንዝር። ( ማቴ5÷27)
- / ሚስትህን ካለ ዝሙት ምክንያት አትፍታ። ( ማቴ 5÷32)
4/ ፈፅመህ አትማል። ማቴ (5_÷34)
5/ ክፉን በክፉ አትመልስ። (ማቴ_ 5÷39)
6 / ጠላትህን ውደድ። ማቴ(5÷45) እግዚአብሔር የህጎቹ ጠባቂ ያድርገን፣
ቃሉ ወራሽ ከሳሽ እንዳይሆንብን በልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አሜን።
AffiliateLabz
Great content! Super high-quality! Keep it up! 🙂