1/ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አይኑርህ። (ዘፀ 20÷1_6)
2/ የ አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ። ( ዘፀ 20÷7)
3/ በባልንጀራህ ላይ በሀሰት አትመስክር። (ዘፀ 20÷8)
4/ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ( ዘፀ 20 ÷12)
5 / አባትና እናትህን አክብር። (ዘፀ 20÷13)
6/ አትግደል። (ዘፀ 20÷4)
7 / አታመንዝር። (ዘፀ 20÷15)
8/ አትስረቅ። (ዘፀ 20÷16)
9/ ባልንጀራህን እንደ እራስህ ውደድ። ( ዘፀ 20÷17)
10/ የባልንጀራህን ሚስት አትመኝ። ( ዘለዌ 19÷18)

ስድስቱ ቃላተ-ወንጌል

1/ ለተራበ ማብላት፣ ማቴ( 25÷35)
2 /የተጠማ ማጠጣት፣ ማቴ(25 ÷3)
3 / እንግዳ መቀበል፣ ማቴ( 25 ÷ 35)
4 / የታረዘ ማልበስ፣ ማቴ ( 25_ 35)

  1. /የታመመን ማየት፣ ማቴ( 25÷36)6/ የታሰረ መጠየቅ፣ ማቴ(25÷36)

ስድስቱ ህግጋተ-ወንጌል

1/ በወንድምህ ላይ በከንቱ አትቆጣ። (ማቴ 5÷22_17
2/ ወደ ሴት አትመልከት በልብህም አታመንዝር። ( ማቴ5÷27)

  1. / ሚስትህን ካለ ዝሙት ምክንያት አትፍታ። ( ማቴ 5÷32)
    4/ ፈፅመህ አትማል። ማቴ (5_÷34)
    5/ ክፉን በክፉ አትመልስ። (ማቴ_ 5÷39)
    6 / ጠላትህን ውደድ። ማቴ(5÷45) እግዚአብሔር የህጎቹ ጠባቂ ያድርገን፣
    ቃሉ ወራሽ ከሳሽ እንዳይሆንብን በልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አሜን።